የድጂታል ስራ - የድህረ-ገፅ ስራዎች |
የድህረ-ገፅ ስራዎች፡- ድርጅታችን ከዚህ ቀደም የሰራቸውና ሊሰራቸውም የሚችላቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ይኖራሉ፡፡ በድህረ-ገፅ ስራ ለተለያዩ ድርጅቶችና ዕውቅ ግለሰቦች አስፈላጊውን ሙያዊ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በይበልጥ በዲዛይን ስራው ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ሲሆን እንደየአስፈላጊነቱ ተጨማሪ እገዛዎችንም በማቅረብ የተቀላጠፈ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ አስፈላጊ መረጃዎችን ከደምበኞች በመቀበል በተፈለገው መንገድ ሰርቶ ያስረክባል
ቀድሞ የተሰሩ - የፎቶ ምስላቸው በጎንና በታች በኩል ይገኛል → ↓
1. www.liyumultimedia.com 2. www.tadiosethiopiatours.com 3. www.ethiowiki.net 4. www.ambaseltours.com 5. www.ethiorecipes.com 6. www.subi2000.com
ቀድሞ የተሰሩ - የፎቶ ምስላቸው በጎንና በታች በኩል ይገኛል → ↓
|
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
|
|
|