የድጂታል ስራ - የሞባይል አፕሊኬሽን ስራዎች |
የሞባይል አፕሊኬሽን ስራዎች፡- የሞባይል አፕሊኬሽን ስራዎች በብዙ መልኩ ተመራጭ እየሆኑ በመጡበት በዚህ ጊዜ ድርጅታችን በያዘው ዕቅድ መሰረት በሶስት አይነት አሰራር አፕሊኬሽኖችን ለተጠቃሚዎችና ለተገልጋዮች ያደርሳል፡፡ አንደኛ አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ድርጅታችን ራሱ አምርቶ ያቀርባል፡፡ ሁለተኛ የፈጠራ ውጤቶችን ከተለያዩ የፈጠራ ሰዎች ይገዛል፡፡ ሶስተኛ አፕሊኬሽን እንዲሰራላቸው የሚፈልጉ አካላት በሚኖሩበት ጊዜ በጥያቄአቸው መሰረት ከፈጠራ ባለሙያዎች ጋር በመነጋገር የተፈለገውን ስራ ሰርቶ ያስረክባል... ለምሳሌ ከዚህ በታች ያሉትን የሞባይል መተግበሪያዎች ምስል ተመልክተው የመረጡትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ
ከ Google Play Store ላይ ያውርዱ Privacy Policy
1. English Amharic Bible Dictionary - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.bibledictionary 2. የእንስሳት ህይወት / Animals Life - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.animalslife 3. Liyu Muya፡ Directory & Profiles - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.info.liyutalent 4. Food for Health / ምግብ ለጤና - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.foodhealth
|
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
|
|
|