Text Box: Text Box:
Text Box:

 

        የመፅሀፍ  ግምገማ

 

www.liyumultimedia.com

ይህ ድህረ-ገፅ በልዩ የመረጃ ማዕከል ተሰራ

የዲዛይን ስራ - በሲሳይ መኳንንት

2011 ዓ.ም ተከፈተ


   
ድርጅታችን ከሚሰራቸው የስራ ዘርፎች አንዱ የስነ-ፅሁፍ ስራዎችን ከፀሀፊዎች በመቀበል እስከ ህትመት ደረጃ መሄድ የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይሆናል፡፡ ጀማሪ ደራሲያንም ይሁኑ ልምድ ያላቸውን ፀሀፊያን መፅሀፋቸውን ማሳረም፣ ማስገምገም፣ የአርትኦት ድጋፍ ማግኘትና ቅድመ-ዕይታ (book review) ማግኘት ሲፈልጉ በአካል አልያም በኢንተርኔት የሚፈልጉትን ስራ በመስጠት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡

    ይህን ስራ ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ የሚመጣውን ስራ በመለየት በድርጅታችን የሚሰራውን እኛው የምንከውነው ሲሆን ከእኛ አቅም በላይ ቢሆን እንኳ እንደ ፅሁፉ አይነት ከሌሎች ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ሃያሲያንና አርታኢዎች ጋር በመገናኘት የተሰጠንን ሀላፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡

    ለዋቢነት ያህል ከዚህ ቀደም ዕርማት፣ ግምገማ፣ አርትኦትና ቅድመ ዕይታ አድርገንባቸው ለህትመት የበቁትን የተለያዩ ደራሲዎችን ስራዎች ምስላቸውን ከዚህ በታች እናስቀምጣለን

 

 

 

Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools.

Text Box: መግቢያ
Text Box: ስለእኛ
Text Box: አድራሻ
Text Box: መነሻ ገፅ
Text Box: የሬድዮ  ፕሮግራም
Text Box: የማስታወቂያ  ስራ
Text Box: የግንኙነት  ስራ
Text Box: የቢዝነስ  መድረክ
Text Box: የድጂታል  ስራ
Text Box: የመፅሀፍ  ግምገማ
Text Box: መፅሄት
Text Box: ሽልማት
Text Box: ቤተ-መዘክር
Text Box: Text Box: