Text Box: Text Box:
Text Box:

 

        የቢዝነስ  መድረክ

 

www.liyumultimedia.com

ይህ ድህረ-ገፅ በልዩ የመረጃ ማዕከል ተሰራ

የዲዛይን ስራ - በሲሳይ መኳንንት

2011 ዓ.ም ተከፈተ

  

የቢዝነስ ፕሮፖዛል ዝግጅት

    ድርጅታችን ከሚያከናውናቸው ነገሮች መካከል የንግዱ ዘርፍ ውስጥ ለመግባት አስበው ነገር ግን የሚያውቁትን መጠነኛ ዕውቀትና ጭራሽ ምንም አይነት መሰረታዊ ዕውቀት የሌላቸውን ሰዎች ጥቆማ በመስጠትና እነሱ የተረዱትን ሀሳብ ሰፋ ባለ መልኩ በወረቀት ላይ አስፍሮ በማቅረብ ይሆናል፡፡ የንግድ ሀሳብ ንድፍ ወይም በሌላ አጠራር ቢዝነስ ፕሮፖዛል አቅርቦ የመንግስትን ድጋፍና የማህበረሰብ ትብብርን ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም፡፡ እንዲህ አይነት አካሄዶችን ከወዲሁ ማቅለል የሚቻለው ደግሞ የራስን ሀሳብ በወረቀት ላይ አስፍሮ በማቅረብ ይሆናል፡፡ እናም እንዲህ አይነት ስራዎችን ለደምኞቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እንደምናቀርብ መግለፅ እንወዳለን፡፡ ይፃፉልን፣ ይደውሉልን፣ ያነጋግሩን ቀሪውን ጉዳይ በጋራ እንፈታዋለን... ዝርዝር

 

አውደ-ርዕይ ፕሮግራሞች (ኤግዚቢሽን)

    አውደ-ርዕይ ዝግጅት በሁለት መልክ የሚቀርብ ሲሆን አንደኛው የተለያዩ ማህበራት የጋራ ስብስብ አድርገው የራሳቸውን የማስተዋወቅ ስራ ለማከናወን በሚያስቡበት ጊዜ ከአስተባባሪ ድርጅት ጋር የሚሰሩት ስራ ሲሆን ሁለተኛው አይነት አንድ የአውደ-ርዕይ አዘጋጅ ድርጅት በራሱ መዋቅር በአንድ የተወሰነ ጉዳይ ላይ ድርጅቶችን አሳታፊና ተሳታፊ በማድረግ የሚሰጠው ዝግጅት ነው፡፡

    ትዕንቶችን በማዘጋጀት ዙሪያ ድርጅታችን የተለያየ ስያሜ ያላቸውን የአውደ-ርዕይ ፕሮግራሞች በመንደፍ በየጊዜው አነስተኛም ይሁኑ ከፍተኛ ዝግጅቶችን ያቀርባል፡፡ በዚሁ ድህረ-ገፃችን ላይ ያዘጋጀናቸውንና የምናዘጋጃቸውን እንዲሁም በሌሎች ድርጅቶች የሚሰናዱ ፕሮግራሞችን ለጎብኝዎችና ለተሳታፊዎች ይፋ ማድረግ ነው፡፡ የመድረክና የአደባባይ ትዕይንቶችን ለተሳታፊዎች ሁሉ የምናስተዋውቅ ይሆናል፡፡ አዝናኝና አገራዊ ባዛሮች፣ ስብሰባዎች፣ የድጋፍ ጥሪዎችና ተመሳሳይ ነገሮችን እናዘጋጃለን... ዝርዝር

 

የህብረት አገር ጉብኝት

    ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ በየክፍለ አለሙ የቱሪዝም እንቅስቃሴ በየጊዜው ማደጉ የሚታወቅ ነው፡፡ አለማችን በኮቪድ-19 ወረርሽኝ (በኮሮና) እስከተጠቃችበት ጊዜ ድረስ የሰው ልጅ የትራንስፖርት ጉዞ ከፍተኛ ነበር፡፡ የዚህ በሽታ ስርጭት በሚቀንስበት ጊዜ እንዲሁም የፖለቲካና የኢኮኖሚ መረጋጋት ሲፈጠር ቱሪዝም ወደ ነበረበት ወይም ከቀደመው በተሻለ መልኩ ሊጨምር ይችላል ተብሎ ይታሰባል፡፡

    የህብረት አገር ጉብኝት በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የትምህርት ተቋማትና የመንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑና የግል መስሪያ ቤቶች የሚከናወን ተግባር ቢሆንም ለተወሰኑ ግለሰቦች ግን አስቸጋሪ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን ክፍተት ለመሙላት ታዲያ በድርጅታችን ውስጥ የተቀየሰ አንድ መላ አለ፡፡ ይኸውም የአጭር መልዕክት (SMS) በመላክ ተሳታፊነትን ማሳየት ነው፡፡ አንዳንድ ግለሰቦች በራሳቸው አነሳሽነት የጉብኝት ወይም የጉዞ ፍላጎትና ዝንባሌ ያላቸው በመሆኑ ይህንን ዘዴ በመጠቀም የጉብኝት ልምዳቸውን እንዲያዳብሩ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ሁኔታዎችን ማመቸቻቸት ስራችን ነው፡፡ ለዚህ አገልግሎት ይረዳ ዘንድ በቅርቡ ይፋ በምናደርገው የአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥር የምናሳውቅና የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቀወይም በኢሜል ቢጠይቁ እናስተናግድዎታለን... ዝርዝር

 

 

Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools.

Text Box: መግቢያ
Text Box: ስለእኛ
Text Box: አድራሻ
Text Box: መነሻ ገፅ
Text Box: የሬድዮ  ፕሮግራም
Text Box: የማስታወቂያ  ስራ
Text Box: የግንኙነት  ስራ
Text Box: የቢዝነስ  መድረክ
Text Box: የድጂታል  ስራ
Text Box: የመፅሀፍ  ግምገማ
Text Box: መፅሄት
Text Box: ሽልማት
Text Box: ቤተ-መዘክር
Text Box: Text Box: የቢዝነስ  ፕሮፖዛል  ዝግጅት
Text Box: አውደ-ርዕይ  ፕሮግራሞች
Text Box: የህብረት  አገር  ጉብኝት
8 days Untouched Cultural Tour Ethiopia by King Dawit Tours Ethiopia –  Karibuni AfricaText Box: Text Box: