የድጂታል ስራ - የግራፊክስ ስራዎች |
የግራፊክስ ስራ፡- በዲጅታል ስራዎች ውስጥ ከምንሰራቸው ስራዎች መካከል የግራፊክስ ስራ አንዱ ነው፡፡ ለተለያዩ የመንግስትና የግል ድርጅቶች የሚያማምሩና ትክክለኛ መልዕክት ሊያደርሱ የሚችሉ የግራፊክስ ስራዎችን ይሰራል፡፡ ለአውደ-ርዕይ፣ ለኮንሰርቶች፣ ለስብሰባ ዝግጅቶች፣ ለሰርግ ወረቀት፣ ለምርቃት፣ ለቢዝነስ ካርድና ለመሳሰሉት ነገሮች ውብ የግራፊክስ ስራዎችን እንሰራለን
የሰራናቸውን ስራዎች ለናሙና ያህል በዚህ ስፍራ ላይ እናስቀምጣለን
|
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
|
|
|