እንኳን ደህና መጡ!
WELCOME!


– ለኢትዮጵያ  ትንሳኤ  ሁላችንም  በያለንበት  ዘርፍ  በጋራ  መስራት  እንችላለን!
– ከትርምስና  ከጉስቁልና  ነፃ  የሆነች፣  ለዜጎች  የምትመች፣  ሰላማዊ  አገር  እንፍጠር!
– ከፈጣሪ  ጋር  ቀና  አስተሳሰብ፣  ዕውቀትና  ጥረት  ወደፊት  ያራምዱናል!

We can save the world by using our potential for the purpose of good willing with prayer instead of showing our supremacy in the wrong way. Let us come closer and together to avoid evil thoughts among us. Save the world from the negative viral of the internet and mass media.

Our company is engaged on mass media, technology and entertainment industry. We encourage people who are devoted in art works for instance literature, music, film making, painting and website, software & application development. Please join us in order to bring better achievement for each other.

እነሆ አዳዲስ መፃህፍት በቅርብ ጊዜ በገበያ ላይ!

ፍጡራኑ

ሳይንሳዊ፣ ገድላዊ፣ ስለላ እና ታሪክ ቀመስ ልቦለድ መፅሀፍ

ዳሎጵያ

ሳይንሳዊ፣ መንፈሳዊ፣ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ልቦለድ መፅሀፍ

በምክንያት ይሁን!

ስንናገር በምክንያት ይሁን

ስንፅፍ በምክንያት ይሁን

ስንሰራ በምክንያት ይሁን

ስልጣን ስንይዝ በምክንያት ይሁን

ስንገናኝ በምክንያት ይሁን

ስንለያይ በምክንያት ይሁን

ቢቻል ቢቻል ስንኖር ራሱ በምክንያት ይሁን!