የቢዝነስ መድረክ - የህብረት አገር ጉብኝት |
የህብረት አገር ጉብኝት ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ በየክፍለ አለሙ የቱሪዝም እንቅስቃሴ በየጊዜው ማደጉ የሚታወቅ ነው፡፡ አለማችን በኮቪድ-19 ወረርሽኝ (በኮሮና) እስከተጠቃችበት ጊዜ ድረስ የሰው ልጅ የትራንስፖርት ጉዞ ከፍተኛ ነበር፡፡ የዚህ በሽታ ስርጭት በሚቀንስበት ጊዜ እንዲሁም የፖለቲካና የኢኮኖሚ መረጋጋት ሲፈጠር ቱሪዝም ወደ ነበረበት ወይም ከቀደመው በተሻለ መልኩ ሊጨምር ይችላል ተብሎ ይታሰባል፡፡ የህብረት አገር ጉብኝት በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የትምህርት ተቋማትና የመንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑና የግል መስሪያ ቤቶች የሚከናወን ተግባር ቢሆንም ለተወሰኑ ግለሰቦች ግን አስቸጋሪ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን ክፍተት ለመሙላት ታዲያ በድርጅታችን ውስጥ የተቀየሰ አንድ መላ አለ፡፡ ይኸውም የአጭር መልዕክት (SMS) በመላክ ተሳታፊነትን ማሳየት ነው፡፡ አንዳንድ ግለሰቦች በራሳቸው አነሳሽነት የጉብኝት ወይም የጉዞ ፍላጎትና ዝንባሌ ያላቸው በመሆኑ ይህንን ዘዴ በመጠቀም የጉብኝት ልምዳቸውን እንዲያዳብሩ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ሁኔታዎችን ማመቸቻቸት ስራችን ነው፡፡ ለዚህ አገልግሎት ይረዳ ዘንድ በቅርቡ ይፋ በምናደርገው የአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥር የምናሳውቅና የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቀወይም በኢሜል ቢጠይቁ እናስተናግድዎታለን፡፡
|
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
|
|
|