Text Box: Text Box:
Text Box:

 

        የቢዝነስ  መድረክ - የቢዝነስ  ፕሮፖዛል  ዝግጅት

 

www.liyumultimedia.com

ይህ ድህረ-ገፅ በልዩ የመረጃ ማዕከል ተሰራ

የዲዛይን ስራ - በሲሳይ መኳንንት

2011 ዓ.ም ተከፈተ

 

    በዚህ ገፅ ላይ ከዚህ በፊት የተሰሩ የናሙና ስራዎችን እናቀርባለን

   

የቢዝነስ ፕሮፖዛል ዝግጅት

    በዘመናዊው አለም ንግድን በተጠና መልኩ ለመጀመር ቢዝነስ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም ቢሆን የንግድ ሀሳብን በዕውቀት ለመነጋገር ንድፍ ማቅረብ አስፈላጊ ሆኗል፡፡ በወረቀት ላይ የሰፈረ የንግድ ሀሳብ ይዞ መቅረብ ፈታኝ ቢሆንም በተግባር ላይ ለማዋል ግን በመጠኑም ቢሆን ሸክም እንዲቀል ያደርጋል፡፡

    ግዙፍ ድርጅቶች አመታዊ ሪፖርታቸውን በጥሩ ሁኔታ ለመከለስ ያመቻቸው ዘንድ በአመቱ መጀመሪያ ዕቅድ ያወጣሉ፡፡ የስራ አፈፃፀሙ የሚሰላው አስቀድሞ በተረቀቀው የቢዝነስ አወቃቀር ላይ ተመስርቶ ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ በመካከለኛና በአነስተኛ የግል ድርጅቶች ለማከናወን እምብዛም አስፈላጊ መስሎ ላይታይ ይችላል ነገር ግን ጠቃሚ ነው፡፡ በትንሹ የተለመደ ነገር እያደገ ሲሄድ አንድ አሰራር ቀላል ይሆናል፡፡

    ድርጅታችን ከሚያከናውናቸው ነገሮች መካከል ባለሀብቶች ወይም ግለሰቦች አዳዲስና የተለመዱ የንግድ ዘርፎች ውስጥ ለመግባት የሚያውቁትን መጠነኛ ዕውቀት እንዲሁም ጭራሽ ምንም አይነት መሰረታዊ ዕውቀት የሌላቸውን ሰዎች ጥቆማ በመስጠትና እነሱ የተረዱትን ሀሳብ ሰፋ ባለ መልኩ በወረቀት ላይ አስፍሮ በማቅረብ ይሆናል፡፡ የንግድ ሀሳብ ንድፍ ወይም በሌላ አጠራር ቢዝነስ ፕሮፖዛል አቅርቦ የመንግስትን ድጋፍና የማህበረሰብ ትብብርን ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም፡፡ እንዲህ አይነት አካሄዶችን ከወዲሁ ማቅለል የሚቻለው ደግሞ የራስን ሀሳብ በወረቀት ላይ አስፍሮ በማቅረብ ይሆናል፡፡ እናም እንዲህ አይነት ስራዎችን ለደምኞቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እንደምናቀርብ መግለፅ እንወዳለን፡፡ ይፃፉልን፣ ይደውሉልን፣ ያነጋግሩን ቀሪውን ጉዳይ በጋራ እንፈታዋለን...

   

   

Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools.

Text Box: መግቢያ
Text Box: ስለእኛ
Text Box: አድራሻ
Text Box: መነሻ ገፅ
Text Box: የሬድዮ  ፕሮግራም
Text Box: የማስታወቂያ  ስራ
Text Box: የግንኙነት  ስራ
Text Box: የቢዝነስ  መድረክ
Text Box: የድጂታል  ስራ
Text Box: የመፅሀፍ  ግምገማ
Text Box: መፅሄት
Text Box: ሽልማት
Text Box: ቤተ-መዘክር
Text Box: Text Box: የቢዝነስ  ፕሮፖዛል  ዝግጅት
Text Box: አውደ-ርዕይ  ፕሮግራሞች
Text Box: የህብረት  አገር  ጉብኝት
Text Box: Text Box: 8 days Untouched Cultural Tour Ethiopia by King Dawit Tours Ethiopia –  Karibuni Africa

1. Super Agro-Industry PLC, Strawberry Farm, 24 pages

2. Business Plan of Restaurant & Bar, 10 pages