Text Box: Text Box:
Text Box:

 

        የማስታወቂያ  ስራ - የጋዜጣ

 

www.liyumultimedia.com

ይህ ድህረ-ገፅ በልዩ የመረጃ ማዕከል ተሰራ

የዲዛይን ስራ - በሲሳይ መኳንንት

2011 ዓ.ም ተከፈተ

  

የህትመት ማስታወቂያ፡- እንደዛሬው ዘመን ፈጣን የማስታወቂያ ማስተላለፊያ መንገዶች ባልዳበሩበት ዘመን የህትመት ዘርፉ ለረጅም አመታት በአለማችን ላይ ግልጋሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ዛሬም ድረስ ቢሆን ጥቅም እየሰጠ ይገኛል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም የጋዜጣና መፅሄት ስርጭት አሁንም ድረስ ያልተቀቋረጠ በመሆኑ ለማስታወቂያ ሌላኛው አማራጭ መገልገያ መሳሪያ ነውና በህትመት ላይ ማስታወቂያ እንዲተላለፍላቸው ለሚፈልጉ ድርጅቶችም የተለያየ የዋጋ ተመን ስላለን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

 

የማስታወቂያው ክፍያ እንደጋዜጦቹና መፅሄቶቹ የገፅ ሽፋን ሽያጭ ቢለያይም ለሁሉም የህትመት ውጤት ዋጋው የሚሰራው በሚከተለው መልኩ ነው

1. የፊት ራስጌ የንግድ ስም፣ አርማና አድራሻ ያረፈበት በጣም አነስተኛ መጠን ማስታወቂያ

2. የፊት ግርጌ የንግድ ስም አርማና አድራሻ ያረፈበት በጣም አነስተኛ መጠን ማስታወቂያ

3. የጋዜጣውን ወይም የመፅሄቱን የኋላ ሙሉ ገፅ በሙሉ ቀለም

4. የጋዜጣውን ወይም የመፅሄቱን የኋላ ግማሽ ገፅ በሙሉ ቀለም

5. የጋዜጣውን ወይም የመፅሄቱን የውስጥ ሙሉ ገፅ በአንድ ቀለም

6. የጋዜጣውን ወይም የመፅሄቱን የውስጥ ግማሽ ገፅ በአንድ ቀለም

7. የጋዜጣውን ወይም የመፅሄቱን የውስጥ ሩብ ገፅ በአንድ ቀለም

 

በዚህ መሰረት ለሃያ አራት ጊዜ፣ ለአስራ ሁለት ጊዜ፣ ለአራት ጊዜና እንዲሁም ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚቆዩ ማስታወቂያዎች የተለያየ ተመን ስላላቸው በአካል ቢሮ መጥተው መነጋገር ይችላሉ፡፡

 

ከዚህ በላይ የተጠቀሱት የክፍያ መንገዶች የማስታወቂያውን ምርት (ቅድመ ስራ) የማያካትት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ የዲዛይን ስራው ሙሉ ለሙሉ የሚከናወነው በድርጅታችን ማዕከል ሲሆን በተቀላጠፈና ጥራት በተሞላበት ሁኔታ የታዘዝነውን ነገር ሰርተን እናቀርባለን፡፡

 

 

Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools.

Text Box: መግቢያ
Text Box: ስለእኛ
Text Box: አድራሻ
Text Box: መነሻ ገፅ
Text Box: የሬድዮ  ፕሮግራም
Text Box: የማስታወቂያ  ስራ
Text Box: የግንኙነት  ስራ
Text Box: የቢዝነስ  መድረክ
Text Box: የድጂታል  ስራ
Text Box: የመፅሀፍ  ግምገማ
Text Box: መፅሄት
Text Box: ሽልማት
Text Box: ቤተ-መዘክር
Text Box: Text Box: የቴሌቭዥን
Text Box: የጋዜጣ
Text Box: የሬድዮ
Text Box: የኢንተርኔት
Text Box: Text Box: