Text Box: Text Box:
Text Box:

 

        የሬድዮ  ፕሮግራም - የመፍትሄ  ሀሳብ

 

www.liyumultimedia.com

ይህ ድህረ-ገፅ በልዩ የመረጃ ማዕከል ተሰራ

የዲዛይን ስራ - በሲሳይ መኳንንት

2011 ዓ.ም ተከፈተ

  

በዚህ አምድ ስር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለተፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎችና ችግሮች አድማጮች መፍትሄ አመላካች ሀሳባቸውን የሚያቀርቡበት መድረክ ይሆናል፡፡

 

የመፍትሄ ሀሳብ፡- በተሰኘው በዚህ ሶስተኛው የፕሮግራም አይነት ላይ ከሬድዮ ፕሮግራማችን አድማጮች ጋር በሚደረግ የስልክ ውይይት የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ለሚያነሱት ወቅታዊ አገራዊ ጥያቄ አድማጮች ሀሳባቸውን ለህብረተሰቡ የሚያጋሩበትና በተጨማሪም የተለየ የቀድሞ ልምዳቸውን በማጋራት ማህበረሰባችን እንዲማማር የጋራ የውይይት መድረክ መፍጠር ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም ላይ አወዛጋቢ ሆነው ህዝቡን ግራ የሚያጋቡ ነገሮች መፍትሄ የሚያገኙበትና ለማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ከራሱ ከህዝቡ በሚደረግ ጥቆማ እልባት እንዲሰጣቸው ለማድረግ ታልሞ አየር ላይ የሚውል ዝግጅት ነው፡፡ ሁነኛ ሀሳባዊ ሰዎችም የመናገር ዕድል እንዲያገኙ ማስቻልና አገራችን ከራሷ ዜጎች አዳዲስ ዕይታዎችን እንድታገኝ ማስቻል ነው፡፡ መልካምና ጠቃሚ ሀሳብ እያላቸው ጥሩ አጋጣሚ በማጣታቸው የተነሳ ህዝቡ ያላወቃቸውን ግለሰቦች ለመተዋወቅም መንገድ ይፈጥራል፡፡ በአመራር ላይ የሚገኙ ባለስልጣናትም መፍትሄ አመላካች ሀሳቦችን የሚያገኙበት አንድ ራሱን የቻለ መገናኛ መስመር ሆኖ ያገለግላል፡፡

 

 

Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools.

Text Box: መግቢያ
Text Box: ስለእኛ
Text Box: አድራሻ
Text Box: መነሻ ገፅ
Text Box: የሬድዮ  ፕሮግራም
Text Box: የማስታወቂያ  ስራ
Text Box: የግንኙነት  ስራ
Text Box: የቢዝነስ  መድረክ
Text Box: የድጂታል  ስራ
Text Box: የመፅሀፍ  ግምገማ
Text Box: መፅሄት
Text Box: ሽልማት
Text Box: ቤተ-መዘክር
Text Box: Text Box: መልካም  ታሪከ  ዜናዎች
Text Box: ሰናይ  እንግዳ
Text Box: የመፍትሄ  ሀሳብ
Text Box: Text Box: Text Box: ሰናይ  ዓለም  -  ሬድዮ
Senay  Alem  -  Radio