የሬድዮ ፕሮግራም - መልካም ታሪከ ዜናዎች |
በዚህ አምድ ስር አየር ላይ ያዋልናቸውን ድንቅ ድንቅ መልካም ታሪኮች በአጭር በአጭሩ እናቀርባለን፡፡
መልካም ታሪከ ዜናዎች፡- የተሰኘው ይህ አንደኛው መሰናዶ የሚያተኩረው በአለም ዙሪያ ላይ የተከናወኑ መልካምና በጎ ተግባራትን በመዳሰስ አጫጫር ታሪኮችን ለአድማጮች ማቅረብ ይሆናል፡፡ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና በኢንተርኔቱ አለም የተሰራጩ መረጃዎች ማራኪ በሆነ አቀራረብ ለአድማጮች ይደርሳሉ፡፡ ሰዎችን ለሰናይ ተግባራት ማነሳሳት የሚችሉ ድንቃ ድንቅ ዜናዎች ባጭር ባጭሩ ይቀርባሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በሀገር ውስጥ የተከናወኑ መልካም ተግባራትና ሊደረጉ የታቀዱ ዝግጅቶች ካሉ መረጃዎቹ ለህብረተሰቡ የሚተላለፉበት ፕሮግራም ይሆናል፡፡
|
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
|
|
|