መፅሀፍት - በሲሳይ መኳንንት |
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
ርዕስ - ዳሎጵያ (Dallopia) ደራሲ - ሲሳይ መኳንንት ዘውግ - አማርኛ ሳይንሳዊ ረጅም ልቦለድ መፅሀፍ የገፅ ብዛት - 280 ምዕራፍ - 44 ዋጋ - አሳታሚ - የታተመበት አመት - ይዘት - "ዳሎጵያ" የተሰኘችን አለም ለመፈለግ በሚደረገው ሙከራ ውስጥ የህዋ ላይ ጉዞን የሚዳስስ ሲሆን በተጨማሪም ዳሎጵያውያን የተሰኙትን ፍጥረታት የሚያመልኩ ሀይሎችን ለመያዝ የሚደረግ ታሪክን ይዳስሳል… ሳይንስን፣ ስለላን፣ ፖለቲካን፣ ሀይማኖትን፣ የኢትዮጵያን መጭ ዘመንና የአለምን ጉዞ ሁሉ ያካትታል |
ርዕስ - ፍጡራኑ (Fituranu - The Creatures) ደራሲ - ሲሳይ መኳንንት ዘውግ - አማርኛ ረጅም ልቦለድ መፅሀፍ የገፅ ብዛት - 240 ምዕራፍ - 40 ዋጋ - አሳታሚ - የታተመበት አመት - ይዘት - በዚህ ልቦለድ መፅሀፍ ውስጥ በዳሎል ስፍራ ላይ የተፈጠረ ክስተት በሌሎች አለማት ላይ የሚሻገር አነጋጋሪ ገጠመኝና ታሪክን ይዳስሳል… ሳይንስን፣ ስለላን፣ ፖለቲካን፣ ሀይማኖትን፣ የኢትዮጵያን ዘመንና የአለምን መፃኢ ጉዞ ሁሉ ያካትታል ጉዞ ሁሉ ያካትታል |
1994 ዓ.ም 1998 ዓ.ም 2003 ዓ.ም |
2007 ዓ.ም 2011 ዓ.ም ሲሳይ መኳንንት |
|
|
|