ስለእኛ - ሲሳይ መኳንንት |
ሲሳይ መኳንንት - የ "ልዩ የመረጃ ማዕከል" መስራችና ባለቤት - ለአስራ ሁለት አመታት ያህል በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ አምደኛና ፀሀፊ 1. ሎሚ - መፅሄት 2. አውራምባ ታይምስ - ጋዜጣ 3. ሀዳር - ጋዜጣ 4. መዝናኛ - ጋዜጣ 5. ኢትዮ ኒውስ - ጋዜጣ 6. ሕይወት - ጋዜጣና መፅሄት 7. ምኒሊክ፣ ኢትዮ-ዜና እና ሌሎችም ጋዜጦችና መፅሄቶች - የሰባት መፅሀፍ ደራሲና ተርጓሚ 1. ዳሎጵያ (ረጅም ሳይንሳዊ ልቦለድ) 2. ፍጡራኑ (ረጅም ሳይንሳዊ ልቦለድ) 3. አይፈራም ጋሜው... ቁጥር ፫ (ምናባዊ ቃለ-ምልልስ - 2011 ዓ.ም) 4. አይፈራም ጋሜው... ቁጥር ፪ (ምናባዊ ቃለ-ምልልስ - 2007 ዓ.ም) 5. አይፈራም ጋሜው... ቁጥር ፩ (ምናባዊ ቃለ-ምልልስ - 2003 ዓ.ም) 6. ጠንካራዋ እመቤት (የግጥም መፅሀፍ - 1998 ዓ.ም) 7. የሚነጥቅ አውሎ ንፋስ (መንፈሳዊ ትርጉም - 1994 ዓ.ም) - ከአምስት በላይ ለሚሆኑ ድረ-ገፆች (ዌብሳይቶች) ባለቤትና ዲዛይነር 1. www.liyumultimedia.com - ባለቤትና ዲዛይነር 2. www.tadiosethiopiatours.com - ዲዛይነር 3. www.ethiowiki.net - ባለቤትና ዲዛይነር 4. www.ambaseltours.com - ዲዛይነር 5. www.ethiorecipes.com - ዲዛይነር 6. www.subi2000.com - ባለቤትና ዲዛይነር - የአራት ሞባይል መተግበሪያዎች (አፕልኬሽኖች) መስራችና ዴቨሎፐር 1. Liyu Muya - Directory & Profiles 2. የእንስሳት ህይወት - Animals Life 3. English Amharic Bible Dictionary 4. Food for Health - ምግብ ለጤና - ያልታተመ አንድ የሙዚቃ አልበም ድምፃዊ፣ ዜማና ግጥም ደራሲ - “መልካም ሰው” የሙዚቃ አልበም ስራ - ልዩ ልዩ የሙዚቃ ምስሎች - የሙዚቃ ቪድዮ ምስል አቀናባሪና አርታኢ - ከ60 በላይ የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ባለሙያዎችን በድረ-ገፅ ላይ ቃለ-መጠይቅ ከዋኒ በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት፣ አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ፣ አምባሳደር ጥሩነህ ዜና፣ ካፕቴን ሰለሞን ግዛው፣ ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪም፣ አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ፣ ሰአሊ በቀለ መኮነን፣ አርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ)፣ ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን፣ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ፣ ሳይንቲስት ዶ/ር ለገሰ ወትሮ፣ ብ/ጀነራል ዋሲሁን ንጋቱ፣ ደራሲ ሙሉጌታ ጉደታ፣ ዶ/ር ዘረሰናይ አለምሰገድ፣ ሙዚቀኛ ኤሊያስ መልካ፣ ጥላሁን ጉግሳ፣ ደራሲ ይስማከ ወርቁ፣ ፍቅረአዲስ፣ ግሩም ኤርሚያስ፣ ሀረገወይን አሰፋ፣ ማህሌት ገብረጊዮርጊስ፣ ታደለ ገመቹ፣ ሼፍ ደመቀ ግርማ፣ ዮናስ ብርሃነ መዋ እና ሌሎችም... እንዲሁም በጋዜጣ መጋቢ ዳንኤል መኮንን፣ ሰራዊት ፍቅሬ፣ ሙሉአለም ታደሰ፣ ሰይፉ ፋንታሁን እና ሌሎችም የተከበሩና የታወቁ ግለሰቦች - የአራት መፅሀፍ አርታኢ - የተለያየ ንግድ ንድፍ ሀሳብ አርቃቂ (ቢዝነስ ፕሮፖዛል አዘጋጅ) - የሆቴል ሰራተኛ - እና ሌሎችም ስራዎች
|
Dear this website visitors, all the web pages are established in Amharic (Ethiopian) language font so please use or install Power Geez program in your PC in order to browse it properly if strange symbols appeared on your laptop when you open it. Otherwise please use translation tools. |
"ሰናይ ዓለም " የሬድዮ ፕሮግራም
የማስታወቂያ ስራ
የግንኙነት ስራ
የቢዝነስ መድረክ
የዲጅታል ስራ
የመፅሀፍ ግምገማ
"ሲላ" አጭር የመረጃ መፅሄት
"አላማ" ሽልማት
"ሀበሻ" ቤተ-መዘክር
|
ሲሳይ መኳንንት |
|
|
|